TotalEnergies Lubricants
የቶታልኢነርጂስ የተሽከርካሪ ዘይቶች
ስለ ምርቶቻችን መረጃዎችን ያግኙ
ቶታልኢነርጂስ ደረጃቸውን የጠበቁና በረቀቀ ቴክኖሎጂ የተመረቱ የተሽከርካሪ ዘይቶችን ለገበያ በማቅረብ ይታወቃል። እነዚህም ዘይቶች ተሽከርካሪዎን በተሻለ ብቃት ለረጅም ጊዜ እንዲጠቀሙ የሚረዱ ሲሆን ለከባድና ለቀላል እንዲሁም ለባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች የተሻሉ አማራጮች ቀርበውሎታል።
ለቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች
Discover Our Products
TotalEnergies Lubrifiants applies the latest technology and continuous R and D to formulate its oils. The result is a comprehensive range of lubricants that optimize the performance and prolong the longevity of your specific vehicle or equipment, from cars and motorcycles to buses and boats.
TotalEnergies Lubricants
Innovation has always been a top priority for TotalEnergies Lubricants. The company’s French research centers in Le Havre and Solaize (near Lyon) are home to highly professional technical teams.